ማጠቃለያ

በዚህ ዓለም ላይ የምንገኝ ሁሉ ፍፁም የሆነ ደስታን ለማግኘት ስንሻ እንገኛለን፡፡ ነገር ግን ፍፁም የሆነው ደስታ ምን እንደሆነ የተረዳንበት ደረጃ ላይ አልደረስንም፡፡ በተለያዩ ማስታወቂያዎች ላይ ብዙ ደስታን ሊሰጡ የሚችሉ ነገሮች ቀርበው ይታያሉ፡፡ ቢሆንም ግን በጣም ጥቂት የሚሆኑ ሰዎች ፍፁም በሆነ ደስታ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ምክንያቱም ፍፁም ደስታ የሚገኘው ከጊዜያዊ እና ከዓለማዊ ኑሮ ሳይሆን ከዚህ ዓይነቱ ኑሮ ባሻገር በመሆኑ ነው፡፡

ይህንንም የተረዱ ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው፡፡

በዚህም “ጉዞ ወደ ክርሽና” ተብሎ በተሰየመው መጽሀፍ ውስጥ የተገለፀው እንዴት ይህንኑ ፍፁም ደስታ ለማግኘት እንደምንችል ነው፡፡ 

ጕዞ ወደ ክርሽና On the way to Krsna


ርእስ:
ጉዞ ወደ ክርሽና
Title:
On the Way to Krsna

ደራሲ፡
ክቡር አባይ ቻራናራቪንዳ ብሀክቲቬዳንታ ስዋሚ ፕራብሁፓድ
Author:
His Divine Grace A.C. Bhaktivedanta Swami Prabhupāda

አንባቢ፡
ዳንኤል ወልደስላሴ (መሀፕራሳድ ጎቪንዳ ዳስ)
Narrated by:
Daniel W Hume (Mahaprasad Govinda Dasa)

የተተረጎመው፡
ዳንኤል ወልደስላሴ (መሀፕራሳድ ጎቪንዳ ዳስ)
Translated by:
Daniel W Hume (Mahaprasad Govinda Dasa)